Toggle navigation
Skip to content
HOME
ABOUT US
UPDATES
E-LEARNING
E-LEARNING
LEARNING PORTAL
LOG-IN
FEATURED PROJECTS
Harnessing the Power of the Digital Economy!
The Cloud City Project
Project OCDex
Business Suite for Small-Medium Enterprises
CONTACT US
Request For Quote
STORE
Home
Learning Portal
CIPE
የዲጂታል ኢኮኖሚን ኃይል መጠቀም
የዲጂታል ኢኮኖሚን ኃይል መጠቀም
Curriculum
7 Sections
23 Lessons
12 Weeks
Expand all sections
Collapse all sections
መግቢያ
4
2.1
አጠቃላይ መግቢያ
2.2
የእቃዎች እና ሲስተም መስፈርቶች
2.3
በይነገጹን ማሰስ
2.4
ኦፍላይን ጥቅል ማውረድ
ሞጁል አንድ: የዲጂታል ኢኮኖሚውን መቀላቀል
‹የዲጂታል ኢኮኖሚውን መቀላቀል› ወደተሰኘው ሞጁል እንኳን በደህና መጡ፡፡ ይህ ባለ አራት ክፍል የትምህርት ማስኬጃ ፕሮግራም ጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች (ጥአመኢ) ደህንነቱ በተጠበቀ መልኩ እና በብቃት በኢ-ኮሜርስ ተሳትፈው የዲጂታል ኢኮኖሚውን እንዲቀላቀሉ የሚያስችሏቸውን ቁልፍ ብቃቶች ማስጨበጥን ዓላማው ያደረገ ነው፡፡ በዚህ ሞጁል መጨረሻ፤ እነዚህን ማድረግ ይችላሉ ተብሎ ይጠበቃል፦ ከኢ-ኮሜርስ ጋር የተያያዙ ቁልፍ ቃላትን እና ጽንሰ ሀሳቦችን መረዳት፣ በዲጂታል መድረኩ ያሉ የተለያዩ የቢዝነስ እድሎችን ማሰስ፣ በኦንላይን ያለዎትን መገኘት በመወሰን ረገድ ቁልፍ የሆኑ ጉዳዮችን እና መስፈርቶችን መለየት፣ የራስ ግምገማን በማካሄድ ለቢዝነስዎ የሚሆን ልዩ ዲጂታል የማድረግ እቅድን መንደፍ እና በመጨረሻም ለቢዝነስዎ የሚሆን የራስዎትን ኦንላይን መሸጫ መክፈት ወይንም ቢዝነስዎ ኦንላይን እንዲገኝ ማድረግ ይችላሉ፡፡
4
3.1
የሞጁል አንድ መግቢያ፡ የዲጂታል ኢኮኖሚውን መቀላቀል
3.2
(የኢንተርኔት መር ትምህርት) ሞጁል 1፡ የዲጂታል ኢኮኖሚውን መቀላቀል
3.3
ፈጣን ማጣቀሻ፡ የምህጻረ-ቃላት፣ ብያኔዎች፣ ምሳሌዎች እና ማስፈንጠሪያዎች ዝርዝር
3.4
ዋቢዎች
ሞጁል ሁለት፡ የኦንላይን ቢዝነስዎትን ማስተዋወቅ
ይህ አራት ክፍል ካለው የትምህርት ማስኬጃ ፕሮግራም ውስጥ ሁለተኛው ክፍል ነው። በዚህ ትምህርት ላይ መሠረታዊ የዲጂታል ማርኬቲንግ መሣሪያዎችን መጠቀም፤ እና ለኦንላይን ሽያጭ እና ግብይትን የሚሆኑ ልዩ ሥልቶችን ማዳበር ይማራሉ።
4
4.1
የሞጁል ሁለት መግቢያ፡ የኦንላይን ቢዝነስዎትን ማስተዋወቅ
4.2
(የኢንተርኔት መር ትምህርት) ሞጁል 2፡ የኦንላይን ቢዝነስዎን ማገበያየት
4.3
ፈጣን ማጣቀሻ፡ የምህጻረ-ቃላት፣ ብያኔዎች፣ ምሳሌዎች እና ማስፈንጠሪያዎች ዝርዝር
4.4
ዋቢዎች
ሞጁል ሦስት፡ የኦንላይን ቢዝነስዎን ማስተዳደር
የኦንላይን ቢዝነስዎን ማስተዳደር ወደተሰኘው ሞጁል እንኳን ደህና መጡ! ይህ አራት ክፍል ካለው የትምህርት ማስኬጃ ውስጥ ሦስተኛው ክፍል ነው፡፡ በዚህ ትምህርት፤ የኦንላይን ቢዝነስ አስተዳደር እቅድ እንዴት መሥራት መቻልን፣ የተለያዩ የኦንላይን ቢዝነስ አስተዳደር መሳሪያዎችን መፈተሽን እና መሠረታዊ ዳታ እና ትንተናን በመጠቀም የቢዝነስ ውሳኔ አሰጣጥን እንዴት ማዳበር እንደሚቻል ይማራሉ።
4
5.1
የሞጁል ሦስት መግቢያ፡ የኦንላይን ቢዝነስዎን ማስተዳደር
5.2
(የኢንተርኔት መር ትምህርት) ሞጁል ሦስት፡ የኦንላይን ቢዝነስዎትን ማስተዳደር
5.3
ፈጣን ማጣቀሻ፡ የምህጻረ-ቃላት፣ ብያኔዎች፣ ምሳሌዎች እና ማስፈንጠሪያዎች ዝርዝር
5.4
ዋቢዎች
ሞጁል አራት፡ የዲጂታል ደህንነት ጠቃሚ ልምምዶች
ወደ የዲጂታል ደህንነት ጠቃሚ ልምምዶች ሞጁል እንኳን በደህና መጡ! ይህ አራት ክፍሎች ካሉት የትምህርት ማስኬጃ ውስጥ አራተኛው ክፍል ነው፡፡ በዚህ ትምህርት የኦንላይን የቢዝነስ መድረኮችን በመጠቀም እና የኦንላይን የቢዝነስ ልውውጦችን በማካሄድ ሒደት ውስጥ ያሉ መሠረታዊ የሳይበር ደህንነት ጽንሰ ሀሳቦችን፣ የኦንላይን የደህንነት መሳሪያዎችን እና ቁልፍ የደህንነት ጠቃሚ ልምምዶችን ይማራሉ።
4
6.1
የሞዱል አራት መግቢያ፡ የዲጂታል ደህንነት ጠቃሚ ልምምዶች
6.2
(የኢንተርኔት መር ትምህርት) ሞጁል አራት፡ ዲጂታል ደህንነት ጠቃሚ ልምምዶች
6.3
ፈጣን ማጣቀሻ፡ የምህጻረ-ቃላት፣ ብያኔዎች፣ ምሳሌዎች እና ማስፈንጠሪያዎች ዝርዝር
6.4
ዋቢዎች
የመጨረሻ ጥያቄ እና የምስክር ወረቀት
የማጠናቀቂያ ሰርተፍኬትዎን ለማመንጨት እባክዎ ይህንን የመጨረሻ ጥያቄ ያጠናቅቁ። ፈተናውን ለማለፍ ለአስሩም እቃዎች ቢያንስ 70% ውጤት ማምጣት ያስፈልግዎታል። የፈለጉትን ያህል ጊዜ ፈተናውን እንደገና መውሰድ ይችላሉ። ሆኖም፣ የዳግም መውሰዶች ብዛት በእኛ የውሂብ ጎታ ውስጥ ይመዘገባል። አመሰግናለሁ እና መልካም ዕድል!
2
7.1
[መመሪያዎች] የትምህርት ሰርተፍኬትዎን ማግኘት
7.2
የዲጂታል ኢኮኖሚ ማረጋገጫ ጥያቄዎች
60 Minutes
10 Questions
የአስተባባሪዎች መመሪያ
2
8.1
የአስተባባሪ ሞጁል መግቢያ
8.2
(የኢንተርኔት መር ትምህርት) የአስተባባሪ ሞጁል
This content is protected, please
login
and
enroll
in the course to view this content!