የዲጂታል ኢኮኖሚን ኃይል መጠቀም
የጥአመኢ ዲጂታል ልውጠት መመሪያ
ማሳሰቢያ፡ ይህንን ኮርስ ለማግኘት መግባት ይኖርብዎታል።
[እዚህ ይግቡ] ወይም [የመማሪያ አካውንትዎን እዚህ ይክፈቱ]።.
በዕለት ተዕለት ሕይወታችን ውስጥ ቀስ በቀስ እየጨመረ የመጣው የኢንፎርሚሽን እና ኮሚዩኒርክሽን ቴክኖሎጂዎች (አይሲቲ) አጠቃቀም በዲጂታሉ ዓለም ውስጥ የኢኮኖሚ እድገትን አስከትሏል። በአሁኑ ጊዜም ቢዝነሶች በኦንላይን እድሎችን ለማግኘት እና ብልጫን ለመውሰድ ሲባል አይሲቲን እየተጠቀሙ ይገኛሉ።
ይህ ነጻ ትምህርት ጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞችን (ጥአመኢ) አይሲቲን እና ኦንላይን ያሉ መድረኮችን እንዲጠቀሙ ለማስቻል ያለመ ሲሆን፤ ይህም የዲጂታል ኢኮኖሚን ኃይል መጠቀም የሚያስችላቸው ነው።
በዚህ ፕሮጀክት ሥር የሚገኘው ባለ አራት ክፍል የትምህርት ማስኬጃ ፕሮግራም ተማሪዎቹ ደህንነቱ በተጠበቀ መልኩ እና በቅልጥፍና የዲጂታል ኢኮኖሚውተሳታፊ እንዲሆኑ የሚያስፈልጓቸውን ቁልፍ የሆኑ ብቃቶችን እና ክህሎቶችን ያስይዛቸዋል።
ዒላማ የተደረጉት አካላት፡ ጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች (ጥአመኢ)
ቅድመ ሁኔታ፡ መሠረታዊ የኮምፒውተር እውቀት
ማግኘት የሚችሏቸው ቋንቋዎች፡ አማርኛ
የኦፍላይን አማራጮች፡ የኦንላይን እና ኦፍላይን ጥቅሎች ሁለቱም ይገኛሉ
የትምህርቱ ዓላማዎች፡
- ጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞችን (ጥአመኢ) ቁልፍ የሆኑትን እውቀቶች እና ብቃቶችን በማስጨበጥ የአይሲቲ እቃዎች እና መድረኮችን ለራሳቸው ጥቅም እንዲያውሉ እና የዲጂታል ኢኮኖሚውን እንዲቀላቀሉ ማስቻል።
- ጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞችን (ጥአመኢ) አስጊ ሁኔታዎችን እንዲገመግሙ እና ከአደጋ በተጠበቃ ሁኔታ በዲጂታል ኢኮኖሚው ውስጥ እንዲገበያዩ የሚያስችላቸውን መሠረታዊ ብቃቶች አንዲይዙ ማስቻል።
የትምህርቱ ውጤቶች፡
- የኢ-ኮሜርስ ዝግጁነት መገምገሚያ መመሪያ
- (በምርጫዎት የሚያደርጉት ተግባር / ግዴታ ያልሆነ) ኦንላይን ያለ የቢዝነስ ፖርትፎሊዮ እና/ወይም ድረገጽ
- የዲጂታል ማርኬቲንግ እቅድ
- የኦንላይን ቢዝነስ አስተዳደር እቅድ
- የሳይበር ደህንነት ማረጋገጫ ዝርዝር
የአስተባባሪ ሞጁል፡ የንግድ ድርጅቶች ትምህርቱን በእነርሱ ሥር ላሉ ጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች (ጥአመኢ) እንዲለቅቁ መመሪያ ይሆናቸው ዘንድ የአስተባባሪ ሞጁል በትምህርቱ ውስጥ ተካትቷል።
ሰርተፍኬት፡ ትምህርቱን በተሳካ ሁኔታ በጨረሱ ጊዜ ሰርተፍኬት ማግኘት ይችላሉ።
ሲአይፒኢ የግል መረጃ ጥበቃ ፖሊሲ፡ ይህንን ማስፈንጠሪያ በመጫን የግል መረጃ ጥበቃ ፖሊሲውን ይመልከቱ
ኮርሱን ለመጀመር የትምህርት ሥርዓት ወደሚለው ማውጫ ይሒዱ።
-
መግቢያ
-
ሞጁል አንድ: የዲጂታል ኢኮኖሚውን መቀላቀል
‹የዲጂታል ኢኮኖሚውን መቀላቀል› ወደተሰኘው ሞጁል እንኳን በደህና መጡ፡፡ ይህ ባለ አራት ክፍል የትምህርት ማስኬጃ ፕሮግራም ጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች (ጥአመኢ) ደህንነቱ በተጠበቀ መልኩ እና በብቃት በኢ-ኮሜርስ ተሳትፈው የዲጂታል ኢኮኖሚውን እንዲቀላቀሉ የሚያስችሏቸውን ቁልፍ ብቃቶች ማስጨበጥን ዓላማው ያደረገ ነው፡፡ በዚህ ሞጁል መጨረሻ፤ እነዚህን ማድረግ ይችላሉ ተብሎ ይጠበቃል፦ ከኢ-ኮሜርስ ጋር የተያያዙ ቁልፍ ቃላትን እና ጽንሰ ሀሳቦችን መረዳት፣ በዲጂታል መድረኩ ያሉ የተለያዩ የቢዝነስ እድሎችን ማሰስ፣ በኦንላይን ያለዎትን መገኘት በመወሰን ረገድ ቁልፍ የሆኑ ጉዳዮችን እና መስፈርቶችን መለየት፣ የራስ ግምገማን በማካሄድ ለቢዝነስዎ የሚሆን ልዩ ዲጂታል የማድረግ እቅድን መንደፍ እና በመጨረሻም ለቢዝነስዎ የሚሆን የራስዎትን ኦንላይን መሸጫ መክፈት ወይንም ቢዝነስዎ ኦንላይን እንዲገኝ ማድረግ ይችላሉ፡፡
-
ሞጁል ሁለት፡ የኦንላይን ቢዝነስዎትን ማስተዋወቅ
ይህ አራት ክፍል ካለው የትምህርት ማስኬጃ ፕሮግራም ውስጥ ሁለተኛው ክፍል ነው። በዚህ ትምህርት ላይ መሠረታዊ የዲጂታል ማርኬቲንግ መሣሪያዎችን መጠቀም፤ እና ለኦንላይን ሽያጭ እና ግብይትን የሚሆኑ ልዩ ሥልቶችን ማዳበር ይማራሉ።
-
ሞጁል ሦስት፡ የኦንላይን ቢዝነስዎን ማስተዳደር
የኦንላይን ቢዝነስዎን ማስተዳደር ወደተሰኘው ሞጁል እንኳን ደህና መጡ! ይህ አራት ክፍል ካለው የትምህርት ማስኬጃ ውስጥ ሦስተኛው ክፍል ነው፡፡ በዚህ ትምህርት፤ የኦንላይን ቢዝነስ አስተዳደር እቅድ እንዴት መሥራት መቻልን፣ የተለያዩ የኦንላይን ቢዝነስ አስተዳደር መሳሪያዎችን መፈተሽን እና መሠረታዊ ዳታ እና ትንተናን በመጠቀም የቢዝነስ ውሳኔ አሰጣጥን እንዴት ማዳበር እንደሚቻል ይማራሉ።
-
ሞጁል አራት፡ የዲጂታል ደህንነት ጠቃሚ ልምምዶች
ወደ የዲጂታል ደህንነት ጠቃሚ ልምምዶች ሞጁል እንኳን በደህና መጡ! ይህ አራት ክፍሎች ካሉት የትምህርት ማስኬጃ ውስጥ አራተኛው ክፍል ነው፡፡ በዚህ ትምህርት የኦንላይን የቢዝነስ መድረኮችን በመጠቀም እና የኦንላይን የቢዝነስ ልውውጦችን በማካሄድ ሒደት ውስጥ ያሉ መሠረታዊ የሳይበር ደህንነት ጽንሰ ሀሳቦችን፣ የኦንላይን የደህንነት መሳሪያዎችን እና ቁልፍ የደህንነት ጠቃሚ ልምምዶችን ይማራሉ።
-
የመጨረሻ ጥያቄ እና የምስክር ወረቀት
የማጠናቀቂያ ሰርተፍኬትዎን ለማመንጨት እባክዎ ይህንን የመጨረሻ ጥያቄ ያጠናቅቁ። ፈተናውን ለማለፍ ለአስሩም እቃዎች ቢያንስ 70% ውጤት ማምጣት ያስፈልግዎታል። የፈለጉትን ያህል ጊዜ ፈተናውን እንደገና መውሰድ ይችላሉ። ሆኖም፣ የዳግም መውሰዶች ብዛት በእኛ የውሂብ ጎታ ውስጥ ይመዘገባል። አመሰግናለሁ እና መልካም ዕድል!
-
የአስተባባሪዎች መመሪያ
Harnessing the Power of the Digital Economy Course
Terms of Use - Attribution, Non-Commercial Use License
By accessing or using the content provided under this Attribution, Non-Commercial Use License, you agree to comply with the following terms and conditions:
1. License Grant: The licensor grants you a non-exclusive, worldwide, royalty-free, revocable license to use, reproduce, modify, and distribute the licensed content, provided that such use is strictly for non-commercial purposes.
2. Attribution: If you use the licensed content, you must provide proper attribution to the licensor as follows:
- Clearly state that the content is licensed under this Attribution, Non-Commercial Use License.
- Include the name of the licensor, the title of the content, and a link to the original source, if applicable.
3. Non-Commercial Use: You may use the licensed content only for non-commercial purposes, which means you are not permitted to use it for any activity that involves commercial gain, financial profit, or any form of remuneration, unless you obtain prior written permission from the licensor.
4. Modification and Derivative Works: You may modify or create derivative works based on the licensed content, provided that you clearly indicate any changes made and do not claim that the original content is your own.
5. No Sublicensing: You are not allowed to sublicense, transfer, or assign the rights granted under this license to any third party without prior written consent from the licensor.
6. No Endorsement: The license does not grant you any rights to use the licensor's name, logo, or trademark. Your use of the content should not imply or suggest any endorsement, affiliation, or sponsorship by the licensor.
7. No Warranties: The licensed content is provided on an 'as-is' basis, without any warranties or representations. The licensor makes no guarantee regarding the accuracy, completeness, or fitness for a particular purpose of the content.
8. Termination: This license is effective until terminated by either party. If you violate the terms of this license, it will automatically terminate. The licensor reserves the right to revoke this license at any time without notice.
9. Governing Law: This license is governed by the laws of Washington, DC, and any disputes arising from its use will be subject to the exclusive jurisdiction of the courts in Washington, DC.
By using the licensed content, you acknowledge and agree to be bound by these terms of use. If you do not agree with these terms, you should not use the content covered by this license. If you have any questions or wish to request additional permissions beyond the scope of this license, please contact the licensor through the provided contact information.
Contact Information:
Center for International Private Enterprise
Layertech Software Labs